• Vision

    የል/ክ/ከ/ዲዛ/ግን/ሥ/ጽ/ቤት ራዕይ

    አዲስ አበባ ከተማን በ2022 ዓ/ም ተወዳዳሪ የሆነ እና በከተማዋ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ የበኩሉን አስተዋጽኦ መፍጠር የሚችል የኮንስትራክሽን ኢንድስትሪን በመተግበር ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡

  • Mission

    የል/ክ/ከ/ዲዛ/ግን/ሥ/ጽ/ቤት ተልዕኮ

    አዲስ አበባ ከተማ በላቀ ቴክኖሎጂ በመታገዝ በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሚሳተፉ አካላትን ብቃቱ በተረጋገጠ ተቋማትና ባለሙያዎች እንዲመራ በማድረግ ጥራቱና ደረጃውን የጠበቀ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ በማረጋገጥ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ፡፡

  • assets

    የል/ክ/ከ/ዲዛ/ግን/ሥ/ጽ/ቤት እሴቶች

    ግልጽነት ፣ ተጠያቂነትና ፍትሃዊነት!
    ጥራትና ወጭ ቆጣቢነት!
    ቅንጅታዊ አሰራርን ማጎልበት፣
    ሁልጊዜም ከተግባር መማር፣
    የተቀላጠፈ አገልግሎት መስጠት!
    ቅድሚያ ለደህንነት (Safety First)!
    ፈጣን የቴክኖሎጂ ሽግግርን ማረጋገጥ፣